አዲስ ዘመን ረቡዕ ጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ሰዎች ለሰዎች
ድርጅት (Menschen Fer Menschen Foundation) ከዚህ በታች የተገለጹትን የምግብና የንጽህና እቃዎች አውደዳድሮ
መገዛት ይፈልጋል፡፡
1. እኛ ደረኛ
ነገሩ ፍታት 1125 ኩንታል ደብረ ብርሐን ከተማ ድረስ ትራንስፖርት ጨምሮ እና ሳይጨምር። የስንዴ ዱቄት ከረጢት (ማዳበሪያ) የድርጅቱ
ሎጐና አጭር ፅሁፍ ሊኖረው ይገባል።
2- ፈሳሸ
የምግብ ዘይት ባለ አምሎት ሊትር ጠቅላላው 22486 ሊትር ደብረ ብርሐን ከተማ ድረስ ትራንስፖርት
3 የልብስ
ማጠቢያ ሳሙና 250 ግራም የታሸገ ወይም መሸፈኛ ያለው ብዛቱ ከ11243። ለጨረታ የሚቀርበው ምርት በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና
ድርጅት ደረጃ የተሰጠው ሆኖ የምርቱ ደረጃ በጨረታ ሰነዱ ላይ ቀስ አለበት።
4 የሕጻናት
መጽናኛ (popo ) ብዛቱ 1650 የድርጅታችን ሎን ህትመት ባለው እና በሌለው፣ ከዳን ያለው፣ ኤክስፖርት ስታንዳርድ ወይንም ኢፖርትድ
ደረጃ ያለው::
5. PlumpyY UP ብዛቱ moCARTON ደብረ ብርሐን ከተማ ድረስ ትራንስፖርትን ጨምሮ። ስለሆንም ከዚህ ሲታች የተገለጹትን መስፈርቶች
የምታሟሉ እንድትረቱ ተጋብዛችኋል። ተጫራቾች ማሟላት የሚገባትው -
1 በዘርፉ
የተሰማሩበት የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣
2. የንግድ
ምዝገባና ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
3 ዮብር ከፋይ
ምዝገባ /Ti Number/ ማቅረብ የሚችሉ እና፤
4 የዘመኑን
ግብር የከፈሉ ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ተጫራቾችን
የጨረታ ሰነድ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ማስተባበሪያ ቢሮ በመቅረብ በማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) ገዝተው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡
የጨረታ ሰነዱን ያልገዛ ተጫራች በጨረታው መሳተፍ አይችልም።
5. ተጫራቾች
ለሚያቀርቡት ምርት በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ከተሰጣቸው ተቋማት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች
ለጨረታ ማስከበሪያ ባቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ (የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ) 2% ሲፒአ (CPO ማስያዝ አለባቸው።
7. ተጫራቾች
የዋጋ ማቅረቢያቸውን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ ቀናት በሰዎች ለሰዎች
ድርጅት ማስተባበሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1 6 ያሉትን ካላሟሉ
ከጨረታ ይሰረዛሉ።
8. ተጫራቾች
ለጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ መጠቀም አለባቸው። ተጫራች የሚያቀርበው የእያንዳንዱ
እቃ ዋጋ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ላስቀመጠው የእቃው አይነት እና/ ወይንም መስፈርት (Specification) መሆን አለበት።
9. ተጫራቾች
የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በአንድ ፖስታ ሌሎች የተጠየቁ የንግድ ሰነዶችን በሌላ ፖስታ አሽጎ ማስገባት
አለባቸው። ፖስታዎቹም የዋጋ ማቅረቢያ እና የንግድ ሰነዶች በሚል ተጽፎባቸው ይቀርባሉ።
10 ዋጋ በሚሞሉበት
ጊዜ የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የእያንዳንዱ እቃ ዋጋ በትከክል መሞላት አለበት፤ አቅርቦቱ የተጨማሪ እሴት ታክስ የማይመለከተው
ከሆነ በሚሰጡት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ እይካተትም::
11 ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ ከሞሉ በኋላ ጠቅላላ ድምር
ወደ ጎንም ወደ ታችም ደምረው ማስቀመጥ አለባቸው፤ የድምር ስህተት ቢኖር የተሰጠው ነጠላ ዋጋ ተቀባይነት ይኖረዋል።
12 ተጫራቾች
የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን መፈረም እና የድርጅታቸውን ማህተም ማድረግ ይኖርባቸዋል።
13.የጨረታው
አሸናፊ የሚለየው በተቀመጠው የዕቃ ዝርዝር በተናጠል ለእያንዳንዱ እቃ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ይሆናል።በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ
ድልዝ መኖር የለበትም፣ ስርዝ ድልዝ ካለ በአቅራቢው መፈረማ አለበት።
14. ጨረታው
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር(10) ተከታታይ ቀናት ይቆይና በአስረኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ
8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰዎች ለሰዎች ድርጅት ዋና መ/ቤት ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 5 ቀይ
አፈር አካባቢ በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል። አስረኛው ቀን ቅዳሜ እሁድ በዓል ላይ ከዋለ የጨረታ መክፈቻው ቀን በቀጣይ የስራ ቀን
ይሆናል።
15.አሸናፊ
የሚሆነው ተጫራች ጥራቱን በጠበቀ መንገድ ዕቃውን አሟልቶ በሶሎት የስራ ቀናቶች ውስጥ ማቅረብ ይኖርበታል፤ ነገር ግን ጥራቱ በድርጅቱ
ታይቶ ተቀባይነት ካላገኘ ቀይሮ የማምጣት ግዴታ አለበት፤ ይህንን
ባያደርግ ግን
እቃውን ማቅረብ እንዳልቻለ ይቆጠራል፤ የአስያዘው CPO ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል።
16.አሸናፊ
የሆነው አቅራቢ ክፍያ በሚጠይቅበት ጊዜ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ አለበት። ይህንን ማቅረብ የማይችል ከሆነ ምንም አይነት ክፍያ መጠየቅ
አይችልም:: መ/ቤቱም እንዲከፍል አይገደድም።
17.በዚህ
ማስታወቂያ ያልተገለጹ ሌሎች ህጎች በድርጅቱ የግዥ መመሪያ እና በሀገሪቱ የግዥ አፈፃፀ መመሪያ መሰረት ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል።
18. የጨረታ
ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ Menschen fur Menschen ስም አዘጋጅተው በፖስታ በማሸግ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር ማቅረብ
ይኖርባቸዋል።
19.የጨረታው
ውጤት ጨረታው ተገምግሞ እንዳለቀ በደብዳቤ ወይም በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል።
20 ተጫራቾች
አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 2% የመልካም ስራ አፈጻጸም ዋሎትና (ውል ማስከበሪያ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
21.ተጫራቾች
ሌላ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ መስጠት አይችሉም።
22. በጨረታው
ተሳትፎ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈውን እቃ በከፊልም ሆነ በሙሉ ማቅረብ ካልቻለ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ወይም ውል ማስከበሪያ
ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል::
23. ድርጅቱ
የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው:
24 ተወዳዳሪዎች
የጨረታ ሰነዱን ሰ ያስገቡ የተወዳደሩበትን ምርት ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው።
ተጨማሪ ማብራሪያ
ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0114 714291 / 0114 71 43 58 በስራ ሰዓት ደውሎ
ማብራሪያ ማግኘት
ይቻላል።
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት
Menschen Fuer Menschen