ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


New 1. በአፈጻጸም ከሳሽ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ጉዳይ የሆኑ ጄኔሬተሮች በጨረታ የሚሸጥ ይሆናል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329449ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: South ethiopia regional state የታተመበት: 2026-06-19 (17 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-07-05 (16 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 2. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስተዳደር የመ/ደ/ፍ/ቤት የቢሮ ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329448ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Central ethiopia regional state የታተመበት: 2026-06-19 (21 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-07-18 (29 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 3. ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር በኤሌክትሮሜካኒካል፣ በኤሌክትሪካል፤ ሶላር ፓወር፤ በኬሚካል፣ ኮንስትራክሽን ማሺነሪዎችና መለዋወጫ ዕቃዎች እንዲሁም ተዛማጅ በሆኑ የንግድ ሥራ ዘርፍ ብቻ ላይ ለሚሰማሩ ተጫራቾች ሱቆቹን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329447ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-06-19 (22 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-07-01 (12 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 4. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምግብ ጨው በግልፅ እንዲሁም hair clipper /ቶንዶስ/፣ ኮስሞቲክስ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና dorco/ ምላጭ/ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329446ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-06-19 (24 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-23 (4 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 5. በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወልዲያ ሪጅን ኤ/አገ/ቤት ፅ/ቤት የዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ስካነር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329445ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-06-19 (24 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-28 (9 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 6. በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል የመመገቢያ ወንበሮች እና የቡና እና የሻይ ማሽን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329444ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2026-06-19 (26 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-06-28 (9 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 7. የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ የምግብ ግብዓቶችን፣ የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት፣ ስጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329443ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2026-06-19 (28 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-07-01 (12 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 8. የፍ/ባለመበት እና በፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329442ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-06-19 (35 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-07-09 (20 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 9. የፍ/ባለመበት እና በፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329441ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-06-19 (37 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-07-23 (34 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 10. Ethiopian shipping and logistics would like to invite interested and eligible bidders for purchase of different types of tonner

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329440ዓይነት: Udf - undefined ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-06-19 (39 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-07-03 (14 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 11. የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪከት የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329439ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-06-19 (42 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-07-06 (17 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል

New 12. The ethiopian electric utility (eeu) invite eligible bidderv for purchase smart/ manual switchgear materials

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-329438ዓይነት: Icb - international competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-06-19 (47 minutes ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-07-20 (31 ቀናት ቀርተውታል) 0.0% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ1 እስከ 12 ጠቅላላ ብዛት 200