ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


New 49. በዘመን ምስራቅ አማራ ማስ ጽ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች የደንብ ልብስ ተጠቃሚ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ ልብሶችን፣ የብረት ቆብ/ ሄልሜት... የመሳሰሉትን በዋጋ መሙያው ሰነድ ላይ ተለይቶ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በነጠላ ዋጋ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320742ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-05 (13 ቀናት ቀርተውታል) 13.3% ግዜ አልፎታል

New 50. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሎት ጤና ቢሮ /1/ መኪና/ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለ1/አንድ ዓመት በየወሩ የሚታደስ መከራየት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320741ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: South western ethiopia peoples regional state የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-05 (13 ቀናት ቀርተውታል) 13.3% ግዜ አልፎታል

New 51. ድርጅታችን የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ኛ ደረጃ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ ሥራ የሚያገለግሉ የልብስ ሳሙና 250 ግራም፣የገላ ሳሙና 175 ግራም፣ፈሳሽ ሳሙና እና ሶፍት 100 ግራም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320740ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-05 (13 ቀናት ቀርተውታል) 13.3% ግዜ አልፎታል

New 52. Serve ethiopia development association (seda) invites qualified individual consultants for consultancy to develop organizational manuals and policies and consultancy to conduct context assessment and analysis.

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320739ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-26 (3 ቀናት ቀርተውታል) 40.0% ግዜ አልፎታል

New 53. National competitive bid (ncb) for the procurement of 6-ton forklift with fork & clamp. rfq no. 4280734

ያለበት ሁኔታ: በነፃ ኮድ: አፍሮ-320738ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-25 (33 ቀናት ቀርተውታል) 2.9% ግዜ አልፎታል

New 54. አሙግ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ለሚያሠራው ሕንጻ የሎትራክቸርና የፓርቲሽን ሥራዎችን ለመስራት ኮንትራክተር መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320737ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-02 (10 ቀናት ቀርተውታል) 16.7% ግዜ አልፎታል

New 55. የሴሩ ወረዳ የጤና ቢሮ የሊሎ ጉራቲ የጤና አጠቃላይ ከልል ሕክምና ክፍል ግንባታ አውዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320736ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-12 (20 ቀናት ቀርተውታል) 9.1% ግዜ አልፎታል

New 56. በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሎት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ፍ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ህትመት፣የጽዳት እቃዎች፣ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር /የቢሮ መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320735ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-06 (14 ቀናት ቀርተውታል) 12.5% ግዜ አልፎታል

New 57. የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የቤት ሐራጅ ሽያጭን የመለከታል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320734ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-23 (31 ቀናት ቀርተውታል) 6.1% ግዜ አልፎታል

New 58. በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የሎሚ ሜዳ ጤና ጣቢያ ለህንጻ ቁሳቁስ እድሳት፣የጽዳት እቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ቋሚ እቃዎች፣ሕትመት ውጤቶች፣የሰው መድሃኒት፣ለሕንጻ ቁሳቁስ መግዣ እና አላቂ የጽህፈት እቃዎች አውዳድሮ መግዛት ፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320733ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-02 (10 ቀናት ቀርተውታል) 16.7% ግዜ አልፎታል

New 59. የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የመኪና ሐራጅ ሽያጭን የመለከታል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320732ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-02 (10 ቀናት ቀርተውታል) 16.7% ግዜ አልፎታል

New 60. የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የቤት ሐራጅ ሽያጭን የመለከታል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320731ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-23 (31 ቀናት ቀርተውታል) 6.1% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ49 እስከ 60 ጠቅላላ ብዛት 200