ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


121. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አግልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320671ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-20 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-30 (7 ቀናት ቀርተውታል) 30.0% ግዜ አልፎታል

122. ብራይት ወርልድ ፎር ብላይንድ ውመን አሶሴሽን የሂሳብ እንቅስቃሴውን በሙሉ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320670ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-20 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-23 ( ዛሬ ያልቃል ) 100% ግዜ አልፎታል

123. የጀማ ዩኒቨርሲቲ አሊንስ አዲስ አበባ ካምፓስ (ካሳንቺስ) ህንፃ ውስጥ ለሚገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ሰራተኞች እና ለውጪ እንግዶች የካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት የሚሰጥ ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320669ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-18 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-28 (5 ቀናት ቀርተውታል) 50.0% ግዜ አልፎታል

124. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር የህግ ማስከበር ቅ/ጽ/ቤት የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ ና የአይቲ ዕቃዎች፣ የመኪና እቃዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የመስታንግዶ አቅረቦቶች፣ ህትመቶች፣ የኮምፒውተር፣ የፕሪተር፣ የኮፒ ማሽንና ዩፒኤስ ሰርቭስና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320668ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-20 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-29 (6 ቀናት ቀርተውታል) 33.3% ግዜ አልፎታል

125. በማ/ኢ/ከ/መ/ በከምባታ ዞን የዳምቦያ ወረዳ/ፋ/ጽ/ቤት ለት/ ቤቶች እና ለጤና ጣቢያዎች የግንባታ ስራዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320667ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Southern nations, nationalities, and peoples' region የታተመበት: 2026-01-20 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-08 (16 ቀናት ቀርተውታል) 15.8% ግዜ አልፎታል

126. Good neighbors ethiopia (gne) hereby invites qualified, competent and experienced service providers to submit sealed tenders for the provision of mechanized farmland preparation and clearing services

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320666ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Gambela region የታተመበት: 2026-01-18 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-27 (4 ቀናት ቀርተውታል) 55.6% ግዜ አልፎታል

127. የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ እንስሳት ሀብት ልማት መምሪያ የዶሮ ጫጩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320665ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Sidama region የታተመበት: 2026-01-20 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-29 (6 ቀናት ቀርተውታል) 33.3% ግዜ አልፎታል

128. የጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ ደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ መድሃኒት፣ ጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ለግብር እና ለደን እና ባሕር ግብዓቶች፣ ለተሽከርካሪዎች ለሌሎች መጓጓዣዎች፣ ለሕንጻ፣ ለቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች እድሳት እና ጥገና፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪና ለመሳሪያ መግዣ፣ ለፕላንት እና ማሽነሪ እና ለተገጣጣሚዎች እድሳት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320664ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-20 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-29 (6 ቀናት ቀርተውታል) 33.3% ግዜ አልፎታል

129. በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የሕትመት ዕቃዎች፣ አላቂ የሕክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪዎች፣ ቋሚ እቃ፣ ለማሽነሪ እድሳት ጥገና እና የኢንተርኔት ዝርጋታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320663ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-20 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-29 (6 ቀናት ቀርተውታል) 33.3% ግዜ አልፎታል

130. Godina arsii aanaa diksiis waajjiri daandii fi loojistikii baajata bara 2018 qabateen pirojektiii ijaarsa daandii diksiis -soolee fi diksiis murattichaa abbayyii beeksisa marsaa 1ffaa baasuun hojjachisuu waan barbaaduuf dhaabbata hojii ijaarsa daandii sadarkaa shanii fi isa ol (gc-5 and above) wal dorgomsiisee hojjisiisuu barbaadaa, kanaaf dhaabbanni ulaagaalee armaan gadii guuttan kanafuu

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320662ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2026-01-20 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-09 (17 ቀናት ቀርተውታል) 15.0% ግዜ አልፎታል

131. Socodevi invites eligible bidder for the vehicle maintenance service

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320661ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-20 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-01 (9 ቀናት ቀርተውታል) 25.0% ግዜ አልፎታል

132. የጎባ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ የሚያገለግሉ የጽህፈትመሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ ፈርኒቸሮች የሕንጻ መሣሪያዎችን የተለያዩ ህትመቶችን እና የተለያዩ የስልጠና መሳሪያዎችን : በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320660ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Undefined የታተመበት: 2026-01-20 (2 days ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-28 (5 ቀናት ቀርተውታል) 37.5% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ121 እስከ 132 ጠቅላላ ብዛት 200