ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


New 85. የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል የሲኖ ትራክ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ሞተር እና ትራንስሚሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320706ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-05 (13 ቀናት ቀርተውታል) 7.1% ግዜ አልፎታል

New 86. የመከላከያ ኮንስትራንክሽን ኢንተርፕራይዝ supply and fix tele data system በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320705ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-05 (13 ቀናት ቀርተውታል) 7.1% ግዜ አልፎታል

New 87. በደ/ኢ/ከ/መንግስት በወላይታ ዞን የዳሞት ፑላላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሞተር ሳይክሎች፣ የተለያዩ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ማውንቴን ብስክሌት እና የብስክሌት ጎማዎች፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶች እና በርሜሎች በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320704ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Southern nations, nationalities, and peoples' region የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-07 (15 ቀናት ቀርተውታል) 6.3% ግዜ አልፎታል

New 88. የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ግብርና መምሪያ የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዘ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320703ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-05 (13 ቀናት ቀርተውታል) 7.1% ግዜ አልፎታል

New 89. የጅማ መምህራን ት/ኮሌጅ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320702ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Oromia region የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-05 (13 ቀናት ቀርተውታል) 7.1% ግዜ አልፎታል

New 90. የመንግስት ሠራተኞች ዋስትና እስተዳደር የአምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320701ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-30 (7 ቀናት ቀርተውታል) 12.5% ግዜ አልፎታል

New 91. ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320700ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-30 (7 ቀናት ቀርተውታል) 12.5% ግዜ አልፎታል

New 92. በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት ዘመናዊ የሴቶች መፀዳጃ እና የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ፣ የጣርያ ውሃ ማሰባሰብ እና የቆሻሻ ማቃጠያ፣ በደሌ ጤና ጣብያ የፈሳሽ እና ደረቅ ቆሻሻ ጉድጓድ፣ በሻቻ ቀበሌ ጤና ኬላ ሽታ አልባ መፀዳጃ ቤት፣ በሜላ ናሃ ማዘጋጃ ቀበሌ ሽድ ግንባታ ሥራ፣ በገልጣ ማዘጋጃ ቀበሌ ጤና ኬላ ደረቅ ቆሻሻ ጉድጓድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320699ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Southern nations, nationalities, and peoples' region የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-05 (13 ቀናት ቀርተውታል) 7.1% ግዜ አልፎታል

New 93. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት dry charged battery፣ ሞተር ሳይክል፣ ፌሮ ብረት፣ plain wire rod፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ የሱፍ ጨርቅ/polyester fabrc material፣ እስፔር ፓርት፣ሞባይል ባትሪ እና tv በግልፅ እንድሁም ጫማ፣ ኮስሞቲክስ፣ የህክምና እቃዎች እና cctv camera በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320698ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-26 (3 ቀናት ቀርተውታል) 25.0% ግዜ አልፎታል

New 94. በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ትምህርት ጽ/ቤት ፊታውራሪ ጊዩርጊስ ቁ ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የህትመት ስራዎች፣ የትራንስፖርት እና ፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ ስራዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የተለያዩ ለጥገና የሚውሉ እቃዎች፣ ቋሚ መገልገያ እቃዎች እና መሣሪያዎች፣ የኮምፒውተር ጥገና፣ ፎቶ ኮፒ ጥገና፣ ማባዣ ጥገና እና የዶሮ ቤት ስራዎች፣ ካፌ እና መስተንግዶ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320697ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-31 (8 ቀናት ቀርተውታል) 11.1% ግዜ አልፎታል

New 95. የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የፍ/ባለመብት እና የፍ/ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320696ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-22 (30 ቀናት ቀርተውታል) 3.2% ግዜ አልፎታል

New 96. የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት የፍ ባለመብት እና የፍ ባለዕዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የሆነ ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320695ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-22 (30 ቀናት ቀርተውታል) 3.2% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ85 እስከ 96 ጠቅላላ ብዛት 200