አዲስ ዘመን ሀሙስ ጥር 14 ቀን 2018ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ 002/218
በአዲስ ከተማ
ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ትምህርት ጽ/ቤት ፊታውራሪ ጊዩርጊስ ቁ ቅድመ አንደኛ እና መካከለለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ሎት-1 አላቂ
የቢሮ እቃዎች አላቂ የትምህርት ዕቃዎች
ሎት-2 የጽዳት
ዕቃዎች
ሎት-3 የደንብ
ልብስ
ሎት-4 የህትመት
ስራዎች
ሎት-5 የትራንስፖርት
እና ፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ ስራዎች
ሎት-6 አላቂ
የህክምና እቃዎች፣ የላብራቶሪ እቃዎች
ሎት-7 የተለያዩ
ለጥገና የሚውሉ እቃዎች
ሎት-8 ቋሚ
መገልገያ እቃዎች እና መሣሪያዎች
ሎት-9 የኮምፒውተር
ጥገና፣ ፎቶ ኮፒ ጥገና፣ ማባዣ ጥገና እና የዶሮ ቤት ስራዎች
ሎት-10 ካፌ
እና መስተንግዶ አገልግሎት
ከላይ በተዘረዘሩት
ሎቶች መሰረት፡-
1. በዘርፉ
ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. የንግድ
ምዝገባ ፈቃድ ያላቸው
3.የግብር
ከፋይ መለያ ቁጥር TIN NO ያላቸው
4.ቫት ተመዝጋቢ
የሆኑ
5.ለአነስተኛ
እና ጥቃቅን የሚያመርቱት ምርት ተጠቅሶ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፣
6.የአቅራቢነታቸው
ከዌብሳይት ላይ ሲረጋገጥ ተመዝግቦ መገኘት የሚችል ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቀኑ 2፡30-1፡30 ሠዓት ድረስ የማይመለስ 300.00 ብር/ሶስት መቶ ብር / በመክፈል ከግዥ አስተዳደር
ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት በሰንጠረዡ ሥር በተቀመጠው ዝርዝር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ
(CPO) በማሰራት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ተወዳዳሪዎች ማስረጃቸውንና የእቃዎቹን ዝርዝር በአራት ኤንቨሎፕ ማለትም ፋይናንሻል ኦርጅናል፤
ፋይናንሻል ኮፒ (ቅጂ)፣ ቴክኒካል ኦርጅናል እና ቴክኒካል ኮፒ (ቅጂ) ብሎ በመለየት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በo
ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
7. ማንኛውም
ተጫራች በጨረታ ከቀረበው አጭር መግለጫ /specification/ ውጪ በመሰረዝ ወይም በማሻሻል ማቅረብ እና በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ
መጫረት አይፈቀድም፡፡
8. ተጫራቾች
ጨረታውን ካሸነፉ የውል ማስከበሪያ (CPO) 10%ያሲዛሉ፡፡
9. የጨረታው
ሳጥን በ10ኛው ቀን አብቅቶ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ በ4፡30 ሠዓት በት ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ
ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገርግን የሚከፈትበት ካላንደር የሚዘጋው ቅዳሜ እና እሁድ ወይም ሀገር
አቀፍ ክብረ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡
10. ተጫራቾች
በሚወዳደሩበት ሎቶች ላይ ናሙናዎችን በማዳበሪያ አድርጎ ከጨረታው ማብቂያ የመጨረሻ ቀን አንድ ቀን በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለናሙና
መረካከቢያ የሚቀርበው ፎርም ድርጅቱን የሚገልፅ እና የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት መሆን ይኖርበታል ፡፡
11. የጨረታ
አሸናፊ ድረጅት ያሸነፈውን ዕቃ በራሱ የትራንስፖርት ወጪ መ/ቤቱ ድረስ የማቅረብና የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡
12. ት/ቤቱ
ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. ት/ቤቱ
የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-
ፊታ/ሀ/ጊ የመ/ደ/ት/ቤት ጥቁር አባይ ጫማ ፋብሪካ ወረድ ብሎ ወደ አዲስ ሰፈር በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
ስ/ቁጥር 011-2-73-05-65 ወይም 011-2 70-17-87 ፣ 09-21-45-83-08
በአዲስ አበባ
ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ት/ት ፅ/ቤት ወረዳ 4 ፊታ/ሀ/ጊ, የመ/ደ/ት/ቤት
|
ሎት
|
የእቃው
/የስራው ዓይነት
|
የጨረታ
ማስከበሪያ
የብር መጠን
|
የአጠቃላይ
በጀቱ
የተወሰደው
ብዜት
|
|
1
|
አላቂ የቢሮ
እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች
|
4000
|
0.5
|
|
2
|
የጽዳት
ዕቃዎች
|
6000
|
0.7
|
|
3
|
የደንብ
ልብስ
|
4000
|
0.5
|
|
4
|
የህትመት
ስራዎች
|
4000
|
0.5
|
|
5
|
የትራንስፖርት
እና ፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ ስራዎች
|
3000
|
0.5
|
|
6
|
አላቂ የህከምና
እቃዎች ፣ የላብራቶሪ እቃዎች
|
4000
|
0.7
|
|
7
|
የተለያዩ
ለጥገና የሚውሉ እቃዎች
|
3000
|
0.5
|
|
8
|
ቋሚ መገልገያ
እቃዎች እና መሣሪያዎች
|
6000
|
0.5
|
|
9
|
የኮምፒተር
ጥገና ፎቶ ኮፒ ጥገና ማባዝ ስራዎች እና የዶሮ የቤት ስራ
|
4000
|
0.5
|
|
10
|
ካፌ እና
መስተንግዶ አገልግሎት
|
6000
|
0.5
|
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ትምህርት ጽ/ቤት