ጨረታዎች

እንደ አዲስ

    


New 73. የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ስፔርፓርት የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320718ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Somali region የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-28 (5 ቀናት ቀርተውታል) 16.7% ግዜ አልፎታል

New 74. የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ስፔርፓርት የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320717ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Somali region የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-25 (2 ቀናት ቀርተውታል) 33.3% ግዜ አልፎታል

New 75. የማጆ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የሥልጠና ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እንዲሁም ማሽነሪዎችና ሌሎች ቋሚና አላቂ ዕቃዎችንና ስቴሽነርን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320716ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Sidama region የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-07 (15 ቀናት ቀርተውታል) 6.3% ግዜ አልፎታል

New 76. የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ /ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320715ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Sidama region የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-26 (3 ቀናት ቀርተውታል) 25.0% ግዜ አልፎታል

New 77. ቡና ባንክ አ.ማ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የጀነሬተር መለዋወጫዎችና ባትሪዎች እንዲሁም የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320714ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-04 (12 ቀናት ቀርተውታል) 14.3% ግዜ አልፎታል

New 78. በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ ከአጃምባ የመ/ደ/ት/ቤት ቋሚ እቃ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች፣ አላቂ የትምህርትእቃዎች፣ የተለያዩ መሣሪያዎች እና መፃህፍት፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች (የፅዳትእቃዎች)፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህክምና እና የላብራቶሪ እቃዎች (የቤተ-ሙከራ)፣ የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320713ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-31 (8 ቀናት ቀርተውታል) 11.1% ግዜ አልፎታል

New 79. የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህትመት ስራ አገልግሎት ፣ የሞተር እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320712ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-02 (10 ቀናት ቀርተውታል) 9.1% ግዜ አልፎታል

New 80. ሲንቄ ባንክ የመኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ያለበት ሁኔታ: በነፃ ኮድ: አፍሮ-320711ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Multi-region የታተመበት: 2026-01-21 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-22 (30 ቀናት ቀርተውታል) 6.3% ግዜ አልፎታል

New 81. በጉለሌ ክ/ከተማ ስፖርት ምክር ቤት ጽ/ቤት የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320710ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-02 (10 ቀናት ቀርተውታል) 9.1% ግዜ አልፎታል

New 82. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ የቦሌ ወረጡ ቅደመ አንደኛ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ የትምህርት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320709ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Addis ababa city administration የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-01-31 (8 ቀናት ቀርተውታል) 11.1% ግዜ አልፎታል

New 83. የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሸከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320708ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Amhara region የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-19 (27 ቀናት ቀርተውታል) 3.6% ግዜ አልፎታል

New 84. በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ የእንስሳት መድኃኒት የእንስሳት መኖ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ፣የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ያለበት ሁኔታ: የሚከፈልበት ኮድ: አፍሮ-320707ዓይነት: Ncb - national competitive bidding ክልል: Afar region የታተመበት: 2026-01-22 (1 day ago) የመዝጊያ ቀን: 2026-02-04 (12 ቀናት ቀርተውታል) 7.7% ግዜ አልፎታል
እየታየ ያለ ከ73 እስከ 84 ጠቅላላ ብዛት 200